በአገልግሎት ላይ

የህዝብ ቆጠራ ኮሚሽንን እንደገና ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

የሕዝብ ቆጠራ ውጤት የሕዝቡን ኑሮ ለማሻሻል ለሚደረገው ሕገ መንግሥታዊ አደረጃጀትና ለፖለቲካዊ ሥርዓቱ ዝግጅት አስፈላጊ ስለሆነ

ትክክለኛውን የሕዝብ ብዛት ማወቅ በሀገር አቀፍ ወይም በተወሰነ የክልል አስተዳደር እርከን ደረጃ ለሚደረጉ ምርጫዎች አፈጻጸም አስተማማኝ መሠረት በመሆኑ፤

የተግባሩን አስፈላጊነት፣ ስፋት እና ውስብስብነት በማገናዘብ የሕዝብ ቆጠራ ኮሚሽን እንደሚቋቋም በሕገ መንግሥቱ የተደነገገውን በሥራ ላይ ለማዋል ዝርዝር ሕግ ማውጣት አስፈላጊ በመሆኑ፤

የሕዝብ ቆጠራ ኮሚሽንን ለማቋቋም ቀደም ሲል የወጣው አዋጅ ቁጥር 180/1991 በተግባር ሲታይ የሥራ ድግግሞሽን የሚፈጥር ሆኖ በመገኘቱ፣

በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 103103 እና አንቀጽ 55 (1) መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 449/1997
ቀን: ግንቦት 18፥ 1997 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 525/2015

ኅዳር 16፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ