የተሻረ

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

አብዛኛው በወጪና ገቢ ንግድ የተሰማራው ባለሃብት ታክስ የሚከፍለው ለፌደራል መንግሥት ቢሆንም ከታክስ እንዲሁም ከወጪና ከገቢ ንግድ ጋር የተያያዙ የመንግሥት አገልግሎቶች በተለያዩ ተቋማት እንዲሰጡ መደረጋቸው በአገልግሎት አሰጣጥ፣ በመረጃ አያያዝና አጠቃቀም እንዲሁም ህግና ስርዓትን በማስክበር ረገድ ችግር ያስከተለ በመሆኑ፤

የገቢዎች ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ባለሥልጣን እና የፌደራል አገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን በተመሳሳይ ዓላማ ላይ ያተኮሩ ከመሆናቸው በላይ ተመሳሳይ የሃብት አጠቃቀምና የአደረጃጀት ስልት የሚከተሉ በመሆናቸው የሦስቱ ተቋማት መዋሃድ ዘመናዊ የታክስና የጉምሩክ አስተዳደር ሥርዓትን ለመዘርጋት፣ የሃብት አጠቃቀምና የአገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓቱን ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ ስለሚረዳ፤

ተቋማቱን በማዋሃድ የገቢውን ዘርፍ ውጤታማነት ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 587/2000
ቀን: ሐምሌ 7፥ 2000 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
570/2017

•

መጋቢት 08÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1353/2017

•

ጥር 02÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1358/2017

•

ጥር 29፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1353/2016

•

ጥር 2፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1353/2016

•

ኅዳር 10÷ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1333/2016

•

ጷጉሜ 4፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1324/2016

•

ነሐሴ 8፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ