በአገልግሎት ላይ

የትምህርት ቤቶችን አመራርና አስተዳደር ለማጠናከር የወጣ (ማሻሻያ) አዋጅ

የግል ትምህርት ቤቶችን የሕዝብ ሀብት ለማድረግ በወጣው አዋጅ መሠረት የሕዝብ ሀብት የተደረጉትን ትምህርት ቤቶች አመራርና አስተዳደር አግባብ ካላቸው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት አካላት አወቃቀር ጋር እንዲጣጣም ማድረግ በማስፈለጉ፤

የሕዝብ ትምህርት ቤቶች የትምህርት አሰጣጥ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሊኖር የሚገባውን የትምህርት ደረጃ የጠበቀና ትምህርት ቤቶቹ በሚገኙበት ብሔራዊ ክልል ወይም የከተማ መስተዳድር የተዘረጋውን የትምህርት ሥርዓት የተከተለ እንዲሆን በማስፈለጉ፤

በሕዝብ ትምህርት ቤቶች የሚሰጠውን የትምህርት ደረጃ ለማሻሻል የሚያስችል፤ የትምህርት ቤቶቹን መምህራን መብትና ጥቅም የሚያስከብር እንዲሁም ተጠቃሚ የሆነው ኅብረተሰብ የተሻለ አገልግሎት የሚያገኝበት አደረጃጀት እንዲኖር ማድረግ በማስፈለጉ፤

የትምህርት ቤቶችን አመራርና አስተዳደር ለማጠናከር የወጣውን አዋጅ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 217/1992
ቀን: ሰኔ 29፥ 1992 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
570/2017

•

መጋቢት 08÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1353/2017

•

ጥር 02÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1358/2017

•

ጥር 29፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1353/2016

•

ጥር 2፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1353/2016

•

ኅዳር 10÷ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1333/2016

•

ጷጉሜ 4፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1324/2016

•

ነሐሴ 8፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ