በአገልግሎት ላይ

በአፍሪካ አገራት መካከል አፍሪካዊ ቴክኒክ ትብብር መርሐ ግብር መመስረቻ ኮንቬንሽን ማፅደቂያ አዋጅ

በአፍሪካ አገራት መካከል አፍሪካዊ የቴክኒክ ትብብር መርሀ-ግብርን የሚመሠርተው ኮንቬንሽን እ.ኤ.አ. ኦገስት 1 ቀን 1975 በካምፓላ (ዑጋንዳ) በተካሄደው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የመሪዎችጉባኤ የፀደቀ በመሆኑ፤

አገራችን ይህንን ኮንቬንሽን እ.ኤ.አ. ዲሴምበር 28 ቀን 2007 የፈረመች በመሆኑ፤

ይህንኑ ኮንቬሽን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክ ራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሣሥ 7 ቀን 2001 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀፅ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 607/2001
ቀን: ታኅሣሥ 16፥ 2001 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1309/2016

ታኅሣሥ 12÷ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1279/2015

የካቲት 2፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 484/2013

ሐምሌ 9፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1259/2013

ሀምሌ 08፥ 2013 ዓ.ም.
አዋጅ ቁጥር 1209/2020

ሐምሌ 9፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1182/2012

መጋቢት 4፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1124/2011

መጋቢት 27፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ