በአገልግሎት ላይ

የአፍሪካ፣ የካሪቢያንና የፓስፊክ ሀገራት ድርጅት (አካፓድ) የተቋቋመበት የተሻሻለው የጆርጅታውን ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

የአፍሪካ፣ የካሪቢያንና የፓስፊክ ሀገራት ድርጅት (አካፓድ) የተቋቋመበት የተሻሻለውን የጆርጅታውን ስምምነት ለማጸደቅ የወጣ አዋጅ

የአፍሪካ፣ የካሪቢያንና የፓስፊክ ሀገራት ድርጅት (አካፓድ) የተቋቋመበት የተሻሻለው የጆርጅታውን ስምምነት ከመጋቢት 27 ቀን 2012  ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ላይ የዋለ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም በአካሄደው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1277/2014
ቀን: ሐምሌ 29፥ 2014 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1222/2012

•

ነሃሴ 4፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ