በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በጂቡቲ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው የመልቲ-ሞዳል ትራንስፖርት ሥርዓት ስምምነት ኅዳር 9 ቀን 1999 ዓ.ም ጂቡቲ ላይ የተፈረመ ስለሆነ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 25 ቀን 1999 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•