በአገልግሎት ላይ

በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገው ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል የሚያስችል ስምምነት እ.ኤ.አ. ፌብሩዋሪ 25 ቀን 2006 በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 14 ቀን 2004 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 747/2004
ቀን: ሰኔ 29፥ 2004 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 929 /2008

•

የካቲት 1፥ 2008 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 578/2000

•

ግንቦት 14፥ 2000 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 525/1999

•

ግንቦት 30፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 520/1999

•

ሚያዝያ 16፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 517/1999

•

የካቲት 12፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ