በአገልግሎት ላይ

ከግብፅ ዓረብ ሪፐብሊክ ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በግብፅ ዓረብ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት እና ዋስትና ለመስጠት ሐምሌ 20 ቀን 1998 ዓ.ም ስምምነት በካይሮ የተፈረመ ስለሆነ፤

ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋዮቹ ሀገሮች ህጎች መሠረት መጽደቁን የሚያረጋግጡ ሰነዶች በዲፕሎማቲክ አካላት አማካኝነት ልውውጥ ከተደረገ በኋላ እንደሆነ በስምምነቱ ስለተገለጸ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 29 ቀን 1999 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ- መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 517/1999
ቀን: የካቲት 12፥ 1999 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 929 /2008

•

የካቲት 1፥ 2008 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 578/2000

•

ግንቦት 14፥ 2000 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 525/1999

•

ግንቦት 30፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 520/1999

•

ሚያዝያ 16፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ