በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በናይጄሪያ ፌደራላዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ማቋቋሚያ ስምምነት ሚያዚያ 21 ቀን 1998 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ ሰኔ 18 ቀን 2007 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•