በአገልግሎት ላይ

የኢትዮ-ናይጄሪያ የሁለትዮሽ የንግድ ስምምነት ማፅደቂያ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በናይጄሪያ መንግሥት መካከል የተደረገው የንግድ ስምምነት መስከረም 30 ቀን 1999 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ ስለሆነ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 30 ቀን 1999 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ሕገ- መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 525/1999
ቀን: ግንቦት 30፥ 1999 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 929 /2008

•

የካቲት 1፥ 2008 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 578/2000

•

ግንቦት 14፥ 2000 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 520/1999

•

ሚያዝያ 16፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 517/1999

•

የካቲት 12፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ