በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በወታደራዊ መስክ ለመተባበር የተደረገውን የትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 969/2008

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በወታደራዊ መስክ ለመተባበር የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ሚያዚያ 27 ቀን 2008 ዓ.ም በአንካራ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የትብብር ማዕቀፍ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 30 ቀን 2008ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፣

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55(1) እና 12 መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡-

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 969/2008
ቀን: ነሐሴ 3፥ 2008 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 929 /2008

•

የካቲት 1፥ 2008 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 578/2000

•

ግንቦት 14፥ 2000 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 525/1999

•

ግንቦት 30፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 520/1999

•

ሚያዝያ 16፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 517/1999

•

የካቲት 12፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ