በአገልግሎት ላይ

ከቤልጂየም-ሉክሰምበርግ ኢኮኖሚክ ዩኒየን ጋር ኢንቨስትመንትን በሁለትዮሽ ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በቤልጂየም-ሉክሰምበርግ ኢኮኖሚክ ዩኒየን መካከል ኢንቨስትመንትን በሁለትዮሽ ለማስፋት እና ዋስትና ለመስጠት ጥቅምት 16 ቀን 1999 ዓ.ም ስምምነት በብራስልስ የተፈረመ ስለሆነ፤

ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋዮቹ ሀገሮች ህጎች መሠረት መጽደቁን የሚያረጋግጡ ሰነዶች በዲፕሎማቲክ አካላት አማካኝነት ልውውጥ ከተደረገ በኋላ እንደሆነ በስምምነቱ ስለተገለጸ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 14 ቀን 1999 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ- መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 537/1999
ቀን: ሐምሌ 16፥ 1999 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 929 /2008

•

የካቲት 1፥ 2008 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 578/2000

•

ግንቦት 14፥ 2000 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 525/1999

•

ግንቦት 30፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 520/1999

•

ሚያዝያ 16፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 517/1999

•

የካቲት 12፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ