በሰነዓ ፎረም አባል አገራት መካከል በጉምሩክ ዙሪያ በጋራ ለመሥራትና ኮንትሮባንድንና ሕገ-ወጥ ንግድን ለመከላከል የሚያስችል የትብብር ስምምነት ሐምሌ 11 ቀን 1998 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ የተፈረመ ስለሆነ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 22 ቀን 1999 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤
በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•
•
•