የአየር አገልግሎት ለመጀመር የሚያስችል ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሕዝባዊት ሪፐብሊክ ቻይና የሆንግ ኮንግ ልዩ አስተዳደር መካከል እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 24 ቀን 2006 በሆንግ ኮንግ የተፈረመ በመሆኑ፤
ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው ተወዋይ ሀገራት ስምምነቱን ለማፅደቅ መከናወን ያለባቸው ሃገራዊ ሥርዓቶች መፈፀማቸውን የሚያረጋግጡ ሰነዶች ከተለዋወጡበት ዕለት ጀምሮ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተመለከተ በመሆኑ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሣሥ 7 ቀን 2001 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•
•