በአገልግሎት ላይ

ለኢትዩ-ጅቢቲ የኃይል ትስስር ፕሮክት ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለኢትዮ-ጂቡቲ የኃይል ትስስር ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ 5 ሚሊዮን 200ሺ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት (አምስት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት) የሆነ ተጨማሪ ገንዘብ የሚያስ ገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 13 ቀን 2008 የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴሪላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 13 ቀን 2001 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 625/2001
ቀን: ሚያዝያ 28፥ 2001 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 827/2006

የካቲት 10፥ 2006 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 739/2004

ግንቦት 20፥ 2004 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ