በአገልግሎት ላይ

ለመሰረታዊ አገልግሎቶች አሰጣጥ ድጋፍ ምዕራፍ ሁለት ኘሮግራም ማስፈፅሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለመሠረታዊ አገልግሎቶች አሰጣጥ ድጋፍ ምዕራፍ ሁለት ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ 72 ሚሊዮን 600 ሺ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት (ሰባ ሁለት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት) ብድር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ ዲሴምበር 15 ቀን 2010 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሣሥ 12 ቀን 2003 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

 

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 698/2003
ቀን: ታህሣሥ 21፥ 2003 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 827/2006

የካቲት 10፥ 2006 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 739/2004

ግንቦት 20፥ 2004 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ