በአገልግሎት ላይ

ለጣና እና ለበለስ የተቀናጀ የውሃ ሀብት ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለጣና እና ለበለስ የተቀናጀ የውሃ ሀብት ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል 27 ሚሊዮን 400ሺ ኤስ.ዲ.አር (ሀያ ሰባት ሚሊዮን አራት መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር መካከል እ.ኤ.አ. ጁን 13 ቀን 2008 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 24 ቀን 2000 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

በሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 594/2000
ቀን: ነሐሴ 5፥ 2000 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1301/2016

•

ታህሳስ 10፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 537/2015

•

ነሐሴ 22፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1182/2012

•

መጋቢት 4፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ