በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በሞሮኮ ንጉሳዊ መንግሥት መካከል የአየር አገልግሎት ስምምነት ህዳር 10 ቀን 2009 ዓ.ም. በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ የአየር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሳስ 25 ቀን 2011 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል::
•
•
•
•
•
•
•
•
•