በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በሀገረ እስራኤል መንግስት መካከል በቱሪዝም ዘርፍ የተፈረመውን የትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና እስራኤል መንግስት መካከል ሰኔ 30 ቀን2008 ዓ.ም በቱሪዝም ዘርፍ ለመተባበበር የተደረገው ስምምነት አዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55 ንዑስቁጥር (1) እና (12) መሰረት የሚከተለውታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1154/2011
ቀን: ነሀሴ 8፥ 2011 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1297/2015

መስከረም 3፥ 2016 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 938/2016

ሚያዚያ 14፥ 2008 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ