በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሕንድ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የሁለትዮሽ የንግድ ስምምነት መስከረም 25 ቀን 2010 ዓ.ም የተፈረመ በመሆኑ፣
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዚያ 8 ቀን 2011 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፣
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት
የሚከተለው ታውጇል:-
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•