በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በህንድ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በኮሙኒኬሽን፣ኢንፎርሜሽን እና ሚዲያ ዘርፍ የትብብር ስምምነት መስከረም 25 ቀን 2004 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 24 ቀን 2011 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያፌደራላዊዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት
የሚከተለው ታውጇል፡-
•
•
•
•
•