ለከተሞች መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚውል 127 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር (አንድ መቶ ሃያ ሰባት ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር) መደበኛ ብድር እና ከስኬል-አፕ ፋሲሊቲ ክሬዲት 200 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር (ሁለት መቶ ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር) የሚያስገኘውን የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል መጋቢት 16 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 23 ቀን 2010 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤
በኢትዮዽያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•