ለከተሞች መጠጥ ውኃና ሳንቴሽን ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 43,700,000 ሺ ኤስ አር (አርባ ሶስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሺህ ኤስ. አር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር መካከል እ.ኤ.አ. ሜይ 16 ቀን 2007 በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ፤
መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም ዐቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 24 ቀን 1999 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤
በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•