በአገልግሎት ላይ

የኢጋድ የወንጀል ጉዳዮች የጋራ የፍትህ ትብብር ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ

የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት እ.ኤ.አ ከዲሴምበር 7 እስከ 8 ቀን 2009 በጅቡቲ ባካሄደው 33ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢጋድ የወንጀል ጉዳዮች የጋራ የፍትህ ትብብር ኮንቬንሽንን የተቀበለው በመሆኑ፤

ይህንኑ ኮንቬንሽን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 30 ቀን 2004 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 732/2004
ቀን: የካቲት 12፥ 2004 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1203/2012

ሰኔ 10፥ 2012 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 1188/2012

ሚያዚያ 21፥ 2012 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 796/2005

ሰኔ 27፥ 2005 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 789/2005

ሰኔ 10፥ 2005 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ