የዓለም አቀፍ አረንጓዴ ልማት ተቋም ማቋቋሚያ ስምምነት እ.አ.አ. በጁን 20 ቀን 2012 በሪዮ ዲ ጄኔሮ የተፈረመ በመሆኑ፤
በስምምነቱ አገራት የአባልነት ማፅደቂያ ሲነዳቸውን የዓለም አቀፍ አረንጓዴ ልማት ተቋም ዋና ዳይሬክተር ዘንድ ማስቀመጥ እንዳለባቸው ስለተደነገገ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 4 ቀን 2005 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•