በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በሲሸልስ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የዲፕሎማቲክ ወይም ሰርቪስ ፓስፖርቶች ለያዙ ሰዎች ቪዛን ለማስቀረት የተፈረመው ስምምነት የፅደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በሲሸልስ ሪፐብሊክ መካከል የዲፕሎማቲክ ወይም ሰርቪስ ፓስፖርቶች ለያዙ ሰዎች ቪዛን ለማስቀረት ሐምሌ 8 ቀን 2004 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስምምነት የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 5 ቀን 2008 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል::

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 925 /2008
ቀን: የካቲት 1፥ 2008 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1203/2012

ሰኔ 10፥ 2012 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 1188/2012

ሚያዚያ 21፥ 2012 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 796/2005

ሰኔ 27፥ 2005 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 789/2005

ሰኔ 10፥ 2005 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 743/2004

ሰኔ 1፥ 2004 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ