የተሻረ

የ2012 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት የተጨማሪ በጀት እና የወጪ አሸፋፈን ማስተካከያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንተጽ 55 (1) እና (11) አና በኢትዮጵያ ፌደራላዊ መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 648/2001 አንቀጽ 27 መሠረት ለተጨማሪ መደበኛ ሥራዎች እና ለ2012 በጀት ዓመት የጸደቀውን የሀገር ውስጥ ብድር መጠን ለመቀነስ እንዲቻል የወጪ አሸፋፈንን ለማስተካከል የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1188/2012
ቀን: ሚያዚያ 21፥ 2012 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1203/2012

ሰኔ 10፥ 2012 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 796/2005

ሰኔ 27፥ 2005 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 789/2005

ሰኔ 10፥ 2005 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 743/2004

ሰኔ 1፥ 2004 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ