የተሻረ

በ2012 በጀት አመት የፌደራል መንግሥት የተጨማሪ በጀት አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (11) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 648/2001 አንቀጽ 27 መሠረት በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት በኢኮኖሚው ላይ የተከሰተውን ተጽዕኖ ለመቋቋም እንዲቻል ለ2012 በጀት ዓመት የሚከተለው የተጨማሪ በጀት ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1203/2012
ቀን: ሰኔ 10፥ 2012 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1188/2012

ሚያዚያ 21፥ 2012 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 796/2005

ሰኔ 27፥ 2005 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 789/2005

ሰኔ 10፥ 2005 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 743/2004

ሰኔ 1፥ 2004 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ