በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በኳታር መንግስት መካከል የተደረገው የጋራ ትብብር ኮሚሽን ማቋቋሚያ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በኳታር መንግስት መካከል የጋራ የትብብር ኮሚሽን ማቋቋሚያ ስምምነት እ.አ.አ ኖቬምበር 5 ቀን 2012 በአዲስ አባባ የተፈረመ በመሆኑ፣

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር 4 ቀን 2007 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፣

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 868/2007
ቀን: ታህሳስ 17፥ 2007 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1203/2012

ሰኔ 10፥ 2012 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 1188/2012

ሚያዚያ 21፥ 2012 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 796/2005

ሰኔ 27፥ 2005 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 789/2005

ሰኔ 10፥ 2005 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 743/2004

ሰኔ 1፥ 2004 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ