በአገልግሎት ላይ

ከኳታር መንግስት ጋር የተፈረመው የኢኮኖሚና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በኳታር መንግስት መካከል የኢኮኖሚና ቴክኒክ ትብብር ስምምነት ጥቅምት 26 ቀን 2005 ዓ.ም በዶሃ የተፈረመ በመሆኑ፤

ስምምነቱ በስራ ላይ የሚውለው በተዋዋዮቹ አገሮች ሕግ መሠረት መጽደቁን የሚያረጋግጡ ሰነዶች በዲፕሎማቲክ አካላት አማካኝነት ልውውጥ ከተደረገበት የመጨረሻ ቀን ጀምሮ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 29 ቀን 2005 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ- መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 789/2005
ቀን: ሰኔ 10፥ 2005 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1203/2012

•

ሰኔ 10፥ 2012 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 1188/2012

•

ሚያዚያ 21፥ 2012 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 796/2005

•

ሰኔ 27፥ 2005 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 743/2004

•

ሰኔ 1፥ 2004 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ