በአገልግሎት ላይ

ለጐዴ- ቀብሪደሃር አካባቢዎች የገጠር ኤሌክትሪክ ሥርጭት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለጐዴ-ቀብሪደሃር አካባቢዎች የገጠር ኤሌክትሪክ ሥርጭት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ 15 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር (አስራ አምስት ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት መካከል እ.አ.አ ማርች 8 ቀን 2012 በቪየና የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 29 ቀን 2005 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 787/2005
ቀን: ግንቦት 12፥ 2005 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች