በአገልግሎት ላይ

የኢትዮ-ኮሪያ ሪፐብሊክ የንግድ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኮሪያ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው የንግድ ስምምነት ግንቦት 26 ቀን 1994 ዓ/ም በአዲስ አበባ ላይ የተፈረመ ስለሆነ፤

ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው ተዋዋይ ሀገሮች በየሕጎቻቸው መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን አንዱ ለሌላው ሲያሳውቅ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተገለጸ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 29 ቀን 1995 ዓ/ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፤

በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 319/1995
ቀን: ጥር 29፥ 1995 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 672/2002

ግንቦት 3፥ 2002 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 647/2001

ሐምሌ 30፥ 2001 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 393/1996

ጥር 27፥ 1996 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 350/1995

ሰኔ 19፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 347/1995

ሰኔ 17፥1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 304/1995

ታህሳስ 1፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 302/1995

ታህሣሥ 1 ፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 275/1994

ግንቦት 8፥ 1994 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ