የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ዋና ዋና ዓለም አቀፍ ወንጀልን የሚመለከቱ ስምምነቶችን ያፀደቀ በመሆኑ፤
የኢትዮጵያ መንግሥት ዓለም አቀፍ ስላምና ደህንነትን ማስከበርንና በሀገሮች መካከል ወዳጅነትንና ትብብርን ማስፋፋትን የሚመለከቱ ዓለም አቀፍ መርሆዎች ላይ ያለውን ጽኑ አቋም በተደጋጋሚ የገለፀ በመሆኑ፤
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሣሥ 1 ቀን 1995 ዓም ባደረገው ስብሰባ እገታን ለመከላከል የወጣውን ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•
•