የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ዋና ዋና ዓለም አቀፍ ወንጀልን የሚመለከቱ ስምምነቶችን ያፀደቀ በመሆኑ፤
የኢትዮጵያ መንግሥት ዓለም አቀፍ ሰላምና ደህንነትን ማስከበርንና በሀገሮች መካከል ወዳጅነትንና ትብብርን ማስፋፋትን የሚመለከቱ ዓለም አቀፍ መርሆዎች ላይ ያለውን ጽኑ አቋም በተደጋጋሚ የገለጸ በመሆኑ፣
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታኅሣሥ 1 ቀን 1995 ዓ/ም ባደረገው ስብስባ ሽብርተኝነትን ለመከላከልና ለመዋጋት በአፍሪካ አንድነት ድርጅት የወጣውን ያጸደቀው በመሆኑ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•
•
•