የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት አስተዳዳሪዎች ቦርድ እኤአ ሴፕቴምበር 23 ቀን 1997 ባሳለፈው ውሳኔ ቁጥር 52 4 የድርጅቱን ስምምነት አራተኛ ማሻሻያ የተቀበለው በመሆኑ፣
ይህንኑ ማሻሻያ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 8 ቀን 1994 ዓ ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•