በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በየመን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት የሚያስችል ስምምነት እ·ኤ·አ ፌብሩዋሪ 30 ቀን 2002 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፣
ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው ሁለቱ ወገኖች ስምምነቱ በየሕገመንግሥቶቻቸው መሠረት መፅደቁን ከተገላለፁበት የመጨረሻ ቀን ጀምሮ ከሚቆጠር 30 ቀን በኋላ እንደሚሆን በስምምነቱ የተመለከተ በመሆኑ፣
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 21 ቀን 1995 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፣
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•
•