በአገልግሎት ላይ

ለጐሬ ጋምቤላ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለጐሬ ጋምቤላ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ 13,000,000 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር (አሥራ ሦስት ሚሊዮን )የአሜሪካን ዶላር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል እኤአ ሜይ 31 ቀን 2002 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፣

መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው፣

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 21 ቀን 1995 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፣

በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 293/1995
ቀን: ጥቅምት 21፥ 1995 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች