በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኢራን እስላሚዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው የንግድ ስምምነት ሐምሌ 14 ቀን 1994 ዓም በቴህራን የተፈረመ ስለሆነ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 17 ቀን 1995 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•
•