በአገልግሎት ላይ

የተሻሻለው የአፍሪካ ማሪታይም ትራንስፖርት ቻርተር ማፅደቂያ አዋጅ

አፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እ.አ.አ ጁላይ 26 ቀን 2010 በዩጋንዳ ካምፖላ ባደረገው ስብሰባ የተሻሻለውን የአፍሪካ ማሪታይም ትራንስፖርት ቻርተር ተቀብሎ ያፀደቀው በመሆኑ፤

ይህንኑ ቻርተር የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 9 ቀን 2004 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 743/2004
ቀን: ሰኔ 1፥ 2004 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1078/2010

መጋቢት 17፥ 2010 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 675/002

ሰኔ 4፥ 2002 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ