በአገልግሎት ላይ

ከጊቤ 3ኛ አዲስ አበባ የኃይል ማስተላለፊያ እና ማከፋፈያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከቻይና የኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ ለማግኘት የተፈረሙት የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለጊቤ 3ኛ አዲስ አበባ የኃይል ማስተላለፊያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል 99 ሚሊዮን 790 ሺ የአሜሪካ ዶላር (ዘጠና ዘጠኝ ሚሊዮን ሰባት መቶ ዘጠና ሺ የአሜሪካ ዶላር) እንዲሁም ለጊቤ 3ኛ አዲስ አበባ የኃይል ማከፋፈያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል 88 ሚሊኦን 510 ሺ የአሜሪካ ዶላር (ሰማንያ ስምንት ሚሊዮን አምስት መቶ አሥር ሺ የአሜሪካ ዶላር) የሚያስገኙት የብድር ስምምነቶች በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቻይና የኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ መካከል እ.ኤ.አ. ማርች 23 ቀን 2011 የተፈረሙ በመሆኑ፤

እነዚህን የብድር ስምምነቶች የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 9 ቀን 2003 ዓ.ም ባካሔደው ስብሰባ ያፀደቃቸው ስለሆነ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 717/2003
ቀን: ሐምሌ 11፥ 2003 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1301/2016

•

ታህሳስ 10፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 537/2015

•

ነሐሴ 22፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1182/2012

•

መጋቢት 4፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ