ለገርቢ ግድብ፣ የማሠራጫ መስመር እና የመጠጥ ውሃ ማዘጋጃ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል 923 ሚሊዮን 712 ሺህ 800 የቻይና ዩዋን (ዘጠኝ መቶ ሃያ ሦስት ሚሊዮን ሰባት መቶ አሥራ ሁለት ሺ ስምንት መቶ የቻይና ዩዋን) የሚያስገኘው የብድር
ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቻይና የኤክስፖርት – ኢምፖርት ባንክ መካከል እ.አ.አ. ዲሴምበር 27 ቀን 2016 በቤጂንግ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 30 ቀን 2009 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•