በአገልግሎት ላይ

ለአነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የሊዝና የብድር አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈፃሚያ የሚውል ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ለማግኘት የተፈረመ የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለአነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የሊዝና የብድር አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈፃሚያ የሚውል 70 ሚሊዮን ዩሮ (ሰባ ሚሊዮን ዩሮ ) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ መካከል ግንቦት 8 ቀን 2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ እና ግንቦት 10 ቀን 2009 ዓ.ም በሉክዘምበርግ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 28 ቀን 2009 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፤-

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 1046/2009
ቀን: ሐምሌ 7፥ 2009 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1301/2016

ታህሳስ 10፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 537/2015

ነሐሴ 22፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1182/2012

መጋቢት 4፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ