በአገልግሎት ላይ

ለአዲስ አበባ ከተማ ፈጣን የአውቶቡስ መስመር ግንባታ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ከፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለአዲስ አበባ ከተማ ፈጣን የአውቶቡስ መስመር ግንባታ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 35 ሚሊዮን ዩሮ (ሰላሳ አምስት ሚሊዮን ዩሮ) የሚያስገኘው የተጨማሪ ብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ መካከል ሀምሌ 21 ቀን 2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህ የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሳስ 18 ቀን 2009 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግስት አንቀፅ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል:-

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 990/2009
ቀን: ጥር 4፥ 2009 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1301/2016

ታህሳስ 10፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 537/2015

ነሐሴ 22፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1182/2012

መጋቢት 4፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ