በአገልግሎት ላይ

የምሥራቅና የደቡብ አፍሪካ አገሮች አመቺ የንግድ ቀጣና የጉምሩክ ዋስትና ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

የምስራቅና የደቡብ አፍሪካ አገሮች አመቺ የንግድ ቀጣና የጉምሩክ ዋስትና ስምምነት እኤአ በኖቬምበር 23 ቀን 1990
በምባባኔ(ስዋዚላንድ) የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት 28 ቀን 1992 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 196/1992
ቀን: የካቲት 28፥ 1992 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1309/2016

ታኅሣሥ 12÷ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1279/2015

የካቲት 2፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 484/2013

ሐምሌ 9፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1259/2013

ሀምሌ 08፥ 2013 ዓ.ም.
አዋጅ ቁጥር 1209/2020

ሐምሌ 9፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1182/2012

መጋቢት 4፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1124/2011

መጋቢት 27፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ