በከፍተኛ አመራሮች መካከል የስራ ርክክብ ሥነ-ስርዓት ተከናወነ

Work Handover Ceremony Held Between Senior Leaders

በፍትሕ ሚኒስቴር የመንግሥት ሕግ እና ፍትሕ አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስቴር ዲኤታ ሆነው ሲያገለገሉ የቆዩት አቶ አለምዓንተ አግደው ከህዳር 25 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በሚኒስትር ዲኤታ ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት የሕግ አማካሪ ሆነው የተሾሙ ሲሆን፣ አቶ በላይሁን ይርጋ ደግሞ ከህዳር 25 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በፍትሕ ሚኒስቴር ሕግና ፍትሕ አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስቴር ዲኤታ ሆነው ተሹመዋል፡፡

ይህን መነሻ በማድረግ በዛሬው እለት በሁለቱ ከፍተኛ አመራሮች መካከል በፍትሕ ሚኒስቴር የስራ ርክክብ ተደርጓል፡፡

Tagged Under: 2016 advisor agdew beliyhun yirga ceremony deputy deputy minister Government government legal service Government Officials handover leaders legal legal advisor Legal Affairs minister november 25 senior senior leaders Service work work handover ceremony yirga
የቅርብ ጊዜ ዜናዎች