በአገልግሎት ላይ

የማዕድን ግብይት አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት ድንጋጌ መሰረት የተፈጥሮ ሀብት ባለቤት በመሆኑ፤ የማዕድን ሀብትም ከተመረተ በኋላ ያለውን የግብይትሥርዓት በሕግ እንዲመራ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የሁሉንም ዓይነት ማዕድን ግብይት ለማስፋፋት፣ ሕጋዊ ሥርዓት ለማስያዝና ለመቆጣጠር የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ የሚያስፈልግ ሆኖ በመገኘቱ፤

የማዕድን ግብይት ሥርዓትን ዘመናዊ በማድረግ ዘርፉ ለኢኮኖሚ የሚያበረክተውን አስተዋጽዖ ለማሳደግ የሚያስችል የግብይት ሥርዓት መፍጠር አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበት፤

በማዕድን ግብይቱ ላይ የሚሳተፉ አካላት ሚና ሥልጣንና ተግባር መወሰን አስፈላጊ በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ( 1 ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1144/2011
ቀን: ነሓሴ 9፥ 2011 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1344/2016

ጷጉሜ 5፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1341/2016

ነሐሴ 25፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1334/2016

ነሐሴ 8፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1324/2016

ነሐሴ 8፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 526/2015

ኅዳር 19፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1274/2014

ሐምሌ 8፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 500/2014

መጋቢት 22፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 499/2014

መጋቢት 21፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1268/2014

መጋቢት 9፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 487/2014

ጥር 23፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ