በአገልግሎት ላይ

ለሥራ ፈጠራ ክህሎት እና የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥት ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

ለሥራ ፈጠራ ክህሎት እና የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ድጋፍ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል 10 ሚሊዮን ዩሮ (አስር ሚሊዮን ዩሮ) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የካቲት 11 ቀን 2016 ዓ.ም የተፈረመ በመሆኑ፤

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ባኣካሄደዉ 29ኛ መደበኛ ስብሰባ ያጸደቀዉ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1329/2016
ቀን: ሃምሌ 3፥ 2016 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች