በአገልግሎት ላይ

የመንገድ ትራንስፖርት አዋጅ

ለሀገራችን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዕድገት የመንገድ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ የበለጠ ለማጎልበት ዘርፉ አስተማማኝ፤ የተቀናጀ፤ ዘመናዊና ደኅንነቱ የተረጋገጠ ሆኖ እንዲራመድ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፣

የመንገድ ትራንስፖርት አስተዳደር የመንግሥትን የኢኮኖሚና ማህበራዊ ጉዳዮች ፖሊሲ በአግባቡ ለመተግበር፤ የመንገድ ትራስፖርት እስከታችኛው የሀገራችን መዋቅር ድረስ ጠንካራ አፈጻጸምና የቁጥጥር ሥርዓት እንዲኖር ለማድረግና የመንገድ ትራስፖርት ዘርፉን በቴክኖሎጂ ተደግፎ ተደራሽና አስተማማኝ እንዲሆን ለማድረግ የሚያስችል ሥልጣንና ተግባር ማበጀት በማስፈለጉ፣

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 1274/2014
ቀን: ሐምሌ 8፥ 2014 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 557/2016

ነሐሴ 13፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ