በአገልግሎት ላይ

የሕዝብ በዓላትን እና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን የወጣ አዋጅ

የሕዝብ በዓላት ለዜጎች ሥነ-ምግባርና ስነ-ልቦና ግንባታ እንዲሁም ለሀገርና ለህዝብ ያላቸው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ከፍተኛ በመሆኑ ለህዝባዊ በዓላት ሕጋዊ እውቅና መስጠት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የሕዝብ በዓላት ኃይማኖታዊ፣ ባህላዊ እና ታሪካዊ እሴታቸውን ጠብቀው በሰላም፣ በድምቀት እና የዜጎችን የእርስ በእርስ መልካም ግንኙነትና መተሳሰብ በሚያጎለብት ሁኔታ እንዲከበሩ ለማድረግ የህዝብ በዓላትን አከባበር በሕግ መደንገግ አስፈላጊ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀፅ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና 55 ንዑስ አንቀጽ (2) ፊደል ተራ (ረ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 1334/2016
ቀን: ነሐሴ 8፥ 2016 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1370/2017

መጋቢት 9፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ