በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በቬንዝዌላ ቦሊቫሪያን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገ የጠቅላላ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በቬንዝዌላ ቦሊቫሪያን መንግሥት መካከል የጠቅላላ ትብብር ስምምነት መጋቢት 10 ቀን 2008 ዓ.ም. በካራካስ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 23 ቀን 2010 ዓ.ም ባደረገው ስብስባ ያፀደቀው በመሆኑ፣

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1058/2010
ቀን: ታህሳስ 3፥ 2010 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1297/2015

መስከረም 3፥ 2016 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 938/2016

ሚያዚያ 14፥ 2008 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ